2018 (እ.አ.አ)
ለአጠቃላይ ጉባኤ ተዘጋጁ!
ሚያዝያ 2018 (እ.አ.አ)


ልጆች

ለአጠቃላይ ጉባኤ ተዘጋጁ!

እነዚህን መማሪያዎች በወረቀት ላይ ጻፉ። እናንተ የተማራችሁትን ለመጻፍ ትችሉ ዘንድ በስብሰባው ወቅት ወረቀቱን ከእናንተ ጋር አስቀምጡ።

  • ጥያቄዎቻችሁን ጻፉ። እኔ ስለ … እያሰብኩኝ ነው

  • ወደ ሰማይ አባት ጸልዩ። ስለ ለመማር እፈልጋለሁ።

  • አጠቃላይ ጉባኤን አድምጡ። … ተማርኩ