2021 (እ.አ.አ)
የሮሊንስ እህታማቾች ቀኑን አዳኑት!
ሰኔ 2021 (እ.አ.አ)


“የሮሊንስ እህታማቾች ቀኑን አዳኑት!” ጓደኛ፣ ሰኔ 2021 (እ.አ.አ)

ወርሃዊ የጓደኛ መልእክት፣ ሰኔ 2021 (እ.አ.አ)

የሮሊንስ እህታማቾች ቀኑን አዳኑት!

ምስል
ጆሴፍ ስሚዝ ወረቀቶችን እየተመለከተ

ሥዕል በአፕርይል ስቶት

ኢየሱስ ክርስቶስ እኛን የሚረዱንን በርካታ ጠቃሚ ነገሮቸ ለነቢዩ ጆሴፍ ስሚዝ ነገረው። ቤተክርስቲያኗ የኢየሱስ ክርስቶስን ቃላት ለማተም ማተሚያ ቤት አቋቋመች። በዚያውም መንገድ ሰዎች እነዚህን ሊያነቧቸው ይችላሉ።

ምስል
ሰዎች ወረቀቶችን እየወረወሩ

አንድ ቀን የተናደዱ ሰዎች መጡ። ማተሚያ ቤቱን አፈረሱት። የቅዱሳን ጽሁፎቹን ገጾቸ በየመንገዱ ላይ ወረወሩ።

ምስል
ልጃገረዶቸ ወረቀቶች ይዘው ሲሮጡ

ሜሪ ኤልሳቤት እና ካሮሊን ሮሊንስ እየተካሄደ የነበረውን ተመለከቱ። ሮጠው ገጾቹን በእቅፎቻቸው ሰበሰቡ።

ምስል
ልጃገረዶቸ በበቆሎ ማሳ ውስጥ ተሸሸጉ።

ልጃገረዶቹ ሰዎቹ እስኪሄዱ ድረስ በበቆሎ ማሳ ውስጥ ተሸሸጉ። ቅዱሳን ጽሁፎቹን አትርፈዋቸው ነበር! እነዚያ ቅዱሳን ጽሁፎች በኋላ ላይ የትምህርት እና ቃል ኪዳኖች ክፍል ሆኑ።

ምስል
አንዲት ልጃገረድ እና የሴት አያቷ ቅዱሳን ጽሁፎችን በአውቶቡስ ውስጥ ሲያነቡ

ቅዱሳን ጽሁፎችን ማንበብ እችላለሁ። ደፋር እና ላመንኩበት ነገር የምቆም መሆን እችላለሁ።

የሚቀባ ገፅ

ደፋር መሆን እችላለሁ

ምስል
አንድ ልጅ እየተከተበ

ደፋር እንድትሆኑ ምን ሊረዳችሁ ይችላል?

አትም