ህዳር 2021 (እ.አ.አ) በፕሬዚዳንት ራስል ኤም. ኔልሰንቤተመቅደስ እና መንፈሳዊ መሰረታችሁፕሬዚዳንት ኔልሰን የቤተመቅደስ ሥነ-ስርዓቶች እና ቃል ኪዳኖች የመንፈሳዊ መሠረታችንን እንዴት እንደሚያጠነክሩ ለማስተማር የሶልት ሌክ ቤተመቅደስን መሰረት ተጠቀሙ። በሽማግሌ ዳልን ኤች. ኦክስየቤተክርስቲያን አስፈላጊነትፕሬዚዳንት ዳለን ኤች. ኦክስ ስለቤተክርስቲያን አስፈላጊነት በተለይም ስለተመለሰችው የኢየሱስ ክርስቶስ ቤተክርስቲያን አስፈላጊነት (ከጥቅምት 2021-3፣ 2021 (እ.አ.አ) አጠቃላይ ጉባኤ የተወሰደ) ያስተምራሉ። ፕሬዚዳንት ሔንሪ ቢ. አይሪንግየመጠየቅ እና በሚሰጠው መልስ ላይ ተግባራዊ እርምጃ የመውሰድ እምነትፕሬዘደንት ሔንሪ ቢ. አይሪንግ፥ “እምነትን በመለማመድ መገለጥን እንዴት እንደምናገኝ ያስተምራሉ።