ግንቦት 2022 (እ.አ.አ) በሽማግሌ ዳልን ኤች. ኦክስበአባታችን እቅድ ውስጥ ያለው መለኮታዊ ፍቅርዳግም የተመለሰችው ቤተክርስቲያን አላማ ሰዎች በሰለስቲያል የክብር ደረጃ ውስጥ ከፍ ለመደረግ እንዲበቁ ለመርዳት እንደሆነ ፕሬዘደንት ዳለን ኤች. ኦክስ አስተምረዋል (የሚያዝያ 2022 (እ.አ.አ) አጠቃላይ ጉባኤ የተወሰደ ምንባቦች)። ፕሬዘደንት ሔንሪ ቢ. አይሪንግበማዕበሎች ውስጥ መረጋጋት ወደ እርሱ ስንመጣ ኢየሱስ ክርስቶስ በህይወት በማዕበሎች ውስጥ ደህንነት እንደሚያቀርብልን ፕሬዘደንት ሔንሪ ቢ. አይሪንግ አስተማሩን (ከሚያዝያ 2022 (እ.አ.አ) አጠቃላይ ጉባኤ የተወሰዱ ምንባቦች)።