ህዳር 2022 (እ.አ.አ) ፕሬዘዳንት ዳልን ኤች. ኦክስችግር ላይ ያለውን እና እርዳታ የሚያስፈልገውን መርዳት—ምንባቦችፕሬዘደንት ኦክስ እግዚአብሔር እርዳታ ለሚያስፈልጋቸው እርዳታ እንዲደረግላቸው ብዙ ድርጅቶችን እና ግለሰቦችን ያነሳሳል እንዲሁም ቤተክርስቲያኗ በዚህ ጥረት ላይ ከሌሎች ጋር ለመስራት ቆራጥ ናት። ምንባቦች። ፕሬዘደንት ሔንሪ ቢ. አይሪንግየማበረታታት ቅርስ —ምንባቦችፕሬዘደንት አይሪንግ እናታቸው እና ነቢዩ ሞርሞን ትውልዶቻቸው በሟች ህይወት ፈተናዎች ሁሉ በኩል ለዘለአለም ህይወት ብቁ ለመሆን እንዴት እንዳበረታቱ ያሳያሉ።