የካቲት 2023 (እ.አ.አ) ለወጣቶች እና ለልጆች የሚሆኑ የመረጃ ምንጮችለወጣቶች እና ለልጆች የሚሆኑ የቤተክርስቲያኗ የመረጃ ምንጮች መሰረታዊ መግለጫ። ለወጣቶች ጥንካሬ ሽማግሌ ጀፍሪ አር. ሆላንድለወጣቶች፦ አሁን ፍጹም ልንሆን ይገባናልን?ሽማግሌ ሆላንድ፣ ፍጽምና የጎደለን ብንሆንም ፍጹም ለመሆን የአዳኙን ትዕዛዛት እንዴት መጠበቅ እንደምንችል እንድንገነዘብ ይረዱናል። ጓደኛ ለልጆች፦ ኢየሱስ አንዲትን ሴት ፈወሰኢየሱስ አንዲትን ሴት እንዴት እንደፈወሳት የሚገልጽን ታሪክ ያንብቡ።