ነሐሴ 2023 (እ.አ.አ) ራስን መቻል ያበረታናል።ራስን የመቻል መርህ እይታ እና ሕይወታችንን እንዴት ሊባርክ እንደሚችል አጠቃላይ እይታ ለወጣቶች ጥንካሬ ሽማግሌ ዩለሲስ ሶሬስለወጣቶች፦ ማስተዋልን ፈልጉሽማግሌ ሶሬስ እንዴት ወንጌልን ልንገነዘብ እንደምንችል እንዲሁም እንዴት በዘላቂነት ወደ አዳኙ መለወጥ እንደምንችል ያብራራሉ። ጓደኛ ለልጆች፦ ኢየሱስ መንገዱን አሳይቶናልኢየሱስ ክርስቶስ ስላስቀመጠው ምሳሌ የሚናገርን ታሪክ አንብቡ።