ጥር 2024 (እ.አ.አ) ብርሃናችን በምድረበዳ ውስጥ ፕሬዚዳንት አይሪንግ፣ መፅሐፈ ሞርሞን ለህይወት ጉዟችን ብርሃን እንደሆነ እና ወደ አዳኙ እንደሚመራን ያስተምራሉ። ለወጣቶች ጥንካሬ ለወጣቶች፦ እኔ የኢየሱስ ክርስቶስ ደቀ መዝሙር ነኝየወጣት ሴቶች እና የወጣት ወንዶች አጠቃላይ አመራሮች ስለ 2024 የወጣቶች ጭብጥ እና እንዴት የኢየሱስ ክርስቶስ ደቀ መዝሙር መሆን እንደምትችሉ ይነግሯችኋል። ጓደኛ ለልጆች፦ የሕይወት ዛፍከሌሂ ሕልም ስለሕይውት ዛፍ ታሪክ አንንቡ።