“ጸሎት ምንድን ነው?” ጓደኛ ሚያዝያ 2024 (እ.አ.አ)
ወርሃዊ የጓደኛ መልእክት፣ ሚያዝያ 2024 (እ.አ.አ)
ጸሎት ምንድን ነው?
ጸሎት ከሰማይ አባት ጋር የምንነጋገርበት መንገድ ነው።
ምስል
ወንድ ልጅ በመጫወቻ ሜዳ ላይ እየጸለየ
በማንኛውም ሰዓት፣ በየትኛውም ቦታ መጸለይ እንችላለን። የሰማይ አባት ሁልጊዜም ይሰማናል።
ምስል
ወንድ ልጅ በመጀመሪያ ክፍል እየጸለየ
ስንጸልይ ፍቅርንና አክብሮትን የሚያሳዩ ቃላትን እንጠቀማለን።
ምስል
ወንድ ልጅ ከቤተሰቡ ጋር እየጸለየ
የሰማይ አባትን ስለበረከቶቻችን እናመሰግነዋለን። እንዲሁም እርሱ እንዲረዳን ልንጠይቀው እንችላለን።
ምስል
አንዲት ልጅ አልጋ ላይ እየጸለየች
በጸለይኩ ቁጥር የሰማይ አባት ፍቅር ይሰማኛል!
የሚቀባ ገፅ
ለሰማይ አባት ለመጸለይ እችላለሁ
ምስል
alt text here
ሥዕል በአደም ኮፎርድ
ስለ ምን ትጸልያላችሁ?
© 2024 by Intellectual Reserve, Inc. All rights reserved. በዩ.ኤስ.ኤ ውስጥ የታተመ። እንግሊዘኛ የተፈቀደበት፦ 6/19። ትርጉም የተፈቀደበት፦ 6/19። Translation of Monthly Friend Message, April 2024. ትርጉም።Language. 19288 506