ሚያዝያ 2024 (እ.አ.አ) ሽማግሌ ዩልሲስ ሶሬስበተደጋጋሚ ጸሎት ነፍሳችሁን መግቡሽማግሌ ሶሬስ ከሰማይ አባታችን ጋር ሳያቋርጡ ግንኙነት ማድረግ ስለሚያስገኟቸው በረከቶች አካፍለዋል። ለወጣቶች ጥንካሬ ለወጣቶች፦ ዳግም ከመምጣቱ በፊት በክርስቶስ ማመንየጥንት ኔፋውያን፣ ክርስቶስ ከመምጣቱ በፊት በእርሱ አመኑ። ዳግም ከመምጣቱ በፊት በእርሱ እናምናለን ጓደኛ ለልጆች፦ ጸሎት ምንድን ነው?ጸሎት ምን እንደሆነ ለትንንሽ ልጆች የሚገልጽ አጭር ታሪክ።