ሰኔ 2024 (እ.አ.አ) ሽማግሌ ሮናልድ ኤ. ራዝባንድእኛ መልካም ነገርን ለማድረግ ተጠርተናልሌሎችን ስናገለግል፣ ብርሃናችንን ከፍ አድርገን ስንይዝ እና ለየሃይማኖት ነፃነት ስንቆም የእግዚአብሔርን መንግስት እንገነባለን። ለወጣቶች ጥንካሬ ስንጠመቅ በእርግጥ የምንገባው ቃል ምንድን ነው?ስንጠመቅ በእርግጥ የምንገባው ቃል ምንድን ነው? ለሚለው ጥያቄ መልሥ የሚሰጥ። ጓደኛ እግዚአብሔር አልማን እና አሙሌቅን ነፃ አወጣቸውስለ አልማ እና አሙሌቅ እንዲሁም እግዚአብሔር እንዴት ከእስር ቤት እንዲያመልጡ እንደረዳቸው የሚናገርን ታሪክ አንብቡ።