ነሐሴ 2024 (እ.አ.አ) ዴል ጂ. ረንለንድእግዚአብሔር ይረዳናል እናም ይጠብቀናልሽማግሌ ረንለንድ እኛ ልክ እንደ ሻምበል ሞሮኒ ቃል ኪዳኖቻችንን ስናከብር እና ትዕዛዛትን ስንጠብቅ በህይወት ውስጥ ለሚያጋጥሙን ጦርነቶች መለኮታዊ እርዳታን እና ሃይልን መቀበል እንደምንችል ያስተምራሉ። ለወጣቶች ጥንካሬ አንድሪያ ሙኞዝ ስፓነስሀይለኛ ግንኙነትከሰማይ አባት እና ከኢየሱስ ክርስቶስ ጋር ያለ የቃል ኪዳን ግንኙነት ለእነርሱ ሃይል እንዴት የበለጠ ቀረቤታ እንደሚሰጠን እህት ስፓነስ ታስተምራለች። ጓደኛ ብላቴናዎቹ ተዋጊዎችወጣት ተዋጊዎች እግዚአብሔርን እንዲያምኑት ከእናታቸው እንዴት እንደተማሩ የሚናገረውን ታሪክ አንብቡ።