መስከረም 2024 (እ.አ.አ) ጀፍሪ አር. ሆላንድየቅዱስ ክህነት የቤተመቅደስ ልብስፕሬዚዳንት ሆላንድ የቤተመቅደስ የመንፈሥ ስጦታ አካል አድርገን የምንቀበለው የቤተመቅደስ ልብስ የቃል ኪዳናችን አስታዋሽ እና የአዳኙ ምልክት በመሆን እንደሚያገለግል እንዲሁም ቀንና ሌሊት መለበሥ እንዳለበት አስተምረዋል። ለወጣቶች ጥንካሬ ጄሲካ ዞዊ ስትሮንግንስሐ መግባት ትፈራላችሁ?ንስሀ መግባት መፍራት የሌለባችሁ ነገር የሆነው ለምን እንደሆነ እወቁ። ጓደኛ ኔፊ ለህዝቡ ፀለየኔፊ በአትክልቱ ሥፍራው ግንብ ላይ ስለመጸለዩ የሚናገረውን ታሪክ አንብቡ።