2010 (እ.አ.አ)
ኢየሱስ ክርስቶስ፣ ፍጹም ጓደኛችን
ጁላይ 2010


ልጆች

ኢየሱስ ክርስቶስ፣ ፍጹም ጓደኛችን

ፕሬዘደንት አይሪንግ ኢየሱስ ፍጹም ጓደኛችን ነው ብለዋል። እነዚህም ኢየሱስ ለእኛ ፍጹም ጓደኝነቱን የሚያሳዩበት አንዳንድ መንገዶች እነዚህ ናቸው።

ለእኛ የሚሻለንን ይፈልጋል።

እኛ ደስተኛ ስንሆን ደስተኛ ይሆናል።

እኛ ስናዝን ወይም ስንጎዳ ሀዝን ይሰማዋል።

ወደሰማይ አባት እንድንመለስ ዘንድ ለኀጥያቶቻችን ተሰቃይቷል።

ለኢየሱስ ጓደኛ መሆን።

ፕሬዘደንት አይሪንግ ለኢየሱስ ጌደኞች ለመሆን የምንችለው ለእርሱ እና ለሌሎች ጓደኞች በመሆን ነው ብለዋል። ጓደኞች ለመሆን የምትችሉባቸውን እነዚህን አራት መንገዶች በስዕል ሳሉ።

ያዘነን ሰው ለመርዳት ትችላላችሁ።

ብቸኛ ለሆነም ሰው ጓደኛ ለመሆን ትችላላችሁ።

አንድ ሰውን ወደቤተክርስትያን እንዲመጣ ለመጋበዝ ትችላላችሁ።

ኢየሱስን ሁልጊዜ ለማስታወስ ትችላላልችሁ።