2010 (እ.አ.አ)
አለምን በተጨማሪ ውበታዊ ማድረግ
ኦገስት 2010


ልጆች

አለምን በተጨማሪ ውበታዊ ማድረግ

ፕሬዘደንት ኡክዶርፍ ቤተመቅደስ ሲገነባ፣ በምድር ላይ እግዚአብሔር ያለውን ሀይል ያስጨምራል እናም አለምንም በተጨማሪ ወብታዊ ያደርጋታል ብለዋል። ከዚህ በታች ያለውን ስዕል በቀለም ቀቡ። የሚቀጥሉት ቤተመቅደስ ለሰዎች የሚሰጠው ወብታዊ በረከቶች ናቸው። አንድ ቀን ወደቤተመቅደስ ለመሄድ ብቁ ለመሆን ስትኖሩ፣ እያንዳንዱ እነዚህ በረከቶች የእናንተ ለመሆን ይችላሉ።

የፍቅር እና የወብት ቦታ

በህይወታችሁ እየነበሩ ያልተጠመቁትን ሰዎች ማጥመቅ

ለዘለአለም የሚጸና ጋብቻ

ከወላጆቻቸው ጋር የተሳሰሩ ልጆች

ስለሰማይ አባት እና ስለ ኢየሱስ ክርስቶስ የምንማርበት ቦታ

ብቁ፣ ታዛዥ ህይወት