2012 (እ.አ.አ)
ሻምበል ሞሮኒ
ጃንዩወሪ 2012


ልጆች

ሻምበል ሞሮኒ

ሻምበል ሞሮኒ ፈተናዎች ሲያጋጥሙት ብርቱ ነበር። እውነት፣ ነጻነት፣ እናም እምነትን ይወድ ነበር። በህይወቱ በሙሉ ኔፋውያን ነጻነታቸውን እንዲጠብቁ ለመርዳት ጥሯል። ፈተናችሁን በብርቱነት በመቋቋም እናንተም እንደ ሻምበል ሞሮኒ ለመሆን ትችላላችሁ። ለእናንተ እና ለቤተሰቦቻችሁ አስፈላጊ የሆኑትን ነገሮች በመጻፍ የእራሳችሁንም የነጻነት ባንዲራ ለመስራትም ትችላላችሁ።