ልጆች
ሁሉም ሰው አንድ ነገር አሁን ማድረግ ይችላል
-
እንዴአችሁ ምንም ቢሆን፣ ሌሎችን ለመርዳት አንድ ነገር ለማድረግ እንደምትችሉ ፕሬዘደንት ኡክዶርፍ አስተምረዋል። በማስታወሻችሁ ወይክ በወረቀት ላይ ያላችሁን ስጦታዎች ወይም ችሎታዎች ጻፉ። ወላጆቻችሁን ችሎታችሁ ምን እንደሆኑ ጠይቋቸው።
-
ችሎታችሁን ሌሎችን ለመርዳት እንዴት ልትጠቀሙባቸው ትችላላችሁ?
-
በችሎታችሁ ዝርዝር መጨረሻ ላይ፣ እነዚህን ችሎታችሁን በእዚህ ሳምንት ሌሎችን ለመርዳት እንዴት ልትጠቀሙባቸው እንደምትችሉ ጻፉ።