ልጆች ለማካፈል መዘጋጀት ፕሬዘደንት አይሪንግ ወንጌልን ለማካፍል አስፈላጊ የሆነ መንገድ አዕምሮአችንን በወንጌል እውነት መሙላት ነው ብለዋል። ለማካፈል ለመዘጋጀት ማድረግ የምትችሏቸው አንዳንድ ነገሮች ምንድን ናቸው?