2013 (እ.አ.አ)
ጸጥ ለማለት መምረጥ
ማርች 2013


ልጆች

ጸጥ ለማለት መምረጥ

ፕሬዘደንት ሞንሰን እንዳሉት ጸጥተኛ እና አምልኮን የምናሳይ ስንሆን፣ ሰላም ይሰማናል እናም የሰማይ አባታችን ተጨማሪ ምስክርነትን እናገኛለን። መንፈስ ቅዱስም ሌሎችን የምንረዳበትን መንገዶች እንድናውቅ በተሻለ ሊያነሳሳን ይችላል።

ጸጥ የምትሉበትን አንድ መንገድ ጻፉ ወይም ከወላጆቻችሁ ጋር ተወያዩበት። ከዚያም በዚህ ሳምንት ይህን ለመሞከር ጊዜ ውሰዱ። ይህን ካደረጋችሁ በኋላ፣ በማስታወሻችሁ የነበራችሁን ስሜት እና የተነሳሳችሁበትን ለመጻፍ ትችላላችሁ።

አትም