2013 (እ.አ.አ)
መንገዴን ለማግኘት እችላለሁ
ጁን 2013


ልጆች

መንገዴን ለማግኘት እችላለሁ

ፕሬዘደንት ኡክዶርፍ ትክክለኛውን ለመምረጥ እና ወደ አዳኝ ለመቅረብ ስለሚያስችሉን መንፈሳዊ ምልክቶችን መከተል ያስፈልገናል ብለዋል። አንዳንዶቹ ምልክቶችም ጸሎት፣ ቅዱሳት መጻህፍት፣ አጠቃላይ ጉባኤ፣ እና Liahona. ናቸው።

ከቤተሰባችሁ ጋር ካለፈው አጠቃላይ ጉባኤ ውስጥ ንግግርን አንብቡ። በትክክለኛው መንገድ ለመቆየት ተነጋጋሪው ምን እንድናደርግ ሀሳብ ያቀርባሉ? የተማራችሁትን ለመጠቀም ከቤተሰባችሁ ጋር አላማ አድርጉ።

አትም