2013 (እ.አ.አ)
መስራች ሁኑ
ጁላይ 2013


ልጆች

መስራች ሁኑ

ፕሬዘደንት ሞንሰን መስራች ማለት ሌሎች እንዲከተሉት መንገድን የሚያሳይ ሰው ነው ብለዋል። ትክክል የሆነውን ለመደገፍ እና በህብረተሰባችሁ እና በቤተሰባችሁ ውስጥ ላሉት መስራቾች ለመሆን ምን ማድረግ ትችላላችሁ? መልሳችሁን ጻፉ እናም ለቤተሰባችሁ አካፍሉ።