2013 (እ.አ.አ)
አመሰግናለሁ የምትሉበት ብዙ መንገዶች
ኦገስት 2013


ልጆች

አመሰግናለሁ የምትሉበት ብዙ መንገዶች

“በአለም በሙሉ በቀን መጨረሻ፣

የሰማይ አባት ልጆች ለመጸለይ ተንበርክከው፣

እያንዳንዱም በራሳቸው ልዩ መንገድ ምስጋና ይሰጣሉ።”

“Children All Over the World,” Children’s Songbook, 16።

የሚቀጥሉት ቋንቋዎች በየትኛው አገሮች እንደሚነጋገሩባቸው ለመጠቆም ካርታን ተጠቀሙ። ከእነዚህ ቋንቋዎች አንዳንዶቹ ከአንድ በላይ አገር ይነጋገሩባቸዋል።

  1. ግራሲየስ (ስፓኒሽ)

  2. ማሎ (ቶንጋ)

  3. ታንክ ዮ (እንግሊዘኛ)

  4. ስሁክሪያ (ህንድ)

  5. ስፓሲባ (ራሽያዊ)

  6. አሪጋቶ (ጃፓንኛ)

  7. ኦበሪጋዶ (ፖርችጊዝኛ)

  8. አሳንቴ (ስዋሂሊ)

  9. መርሲ (ፈረንሳይ)