ልጆች አዳኝ ያፅናናችኋል የቤተሰብ አባልን ወይም ጓደኛን በአዳኝ መፅናኛን ስላገኙበት ጊዜ ጠይቁ። አዳኝ እናንተን ያፅናናበትን ጊዜ ለማሰብ ጣሩ። ኢየሱስ ክርስቶስ እናንተን ለማፅናናት ሁልጊዜም እንደሚገኝ ለማስታወስ በመኝታ ቤታችሁ ስለአጋጣሚው ስዕል መሳል እና በመኝታ ቤታችሁ መስቀል ትችላላችሁ።