2015 (እ.አ.አ)
አዳኝ ያፅናናችኋል
ማርች 2015


ልጆች

አዳኝ ያፅናናችኋል

የቤተሰብ አባልን ወይም ጓደኛን በአዳኝ መፅናኛን ስላገኙበት ጊዜ ጠይቁ። አዳኝ እናንተን ያፅናናበትን ጊዜ ለማሰብ ጣሩ። ኢየሱስ ክርስቶስ እናንተን ለማፅናናት ሁልጊዜም እንደሚገኝ ለማስታወስ በመኝታ ቤታችሁ ስለአጋጣሚው ስዕል መሳል እና በመኝታ ቤታችሁ መስቀል ትችላላችሁ።

አትም