ልጆች ወደ ቤተ-መቅደስ መመልከት ፕሬዘደንት አይሪንግ በክህነት ምክንያት ወደ ቤተ-መቅደስ ሄደን ከቤተሰባችን ጋር ለዘለአለም በአንድ ላይ ለመታተም እድሉ አንዳለን አስረዱ። የምትወዱትን ቤተ-መቅደስ ሳሉ ወይም ፎቶውን አግኙ እና ሁል ቀን ማየት በምትችሉበት ቦታ አስቀምጡት። የሆነ ቀን ወደ ቤተ-መቅደስ ለመሄድ እንዴት እንደምትዘጋጁ ዝርዝር አውጡ።