2015 (እ.አ.አ)
ወደ ቤተ-መቅደስ መመልከት
ጁን 2015


ልጆች

ወደ ቤተ-መቅደስ መመልከት

ፕሬዘደንት አይሪንግ በክህነት ምክንያት ወደ ቤተ-መቅደስ ሄደን ከቤተሰባችን ጋር ለዘለአለም በአንድ ላይ ለመታተም እድሉ አንዳለን አስረዱ። የምትወዱትን ቤተ-መቅደስ ሳሉ ወይም ፎቶውን አግኙ እና ሁል ቀን ማየት በምትችሉበት ቦታ አስቀምጡት። የሆነ ቀን ወደ ቤተ-መቅደስ ለመሄድ እንዴት እንደምትዘጋጁ ዝርዝር አውጡ።

አትም