2016 (እ.አ.አ)
የቅንነት መሞከሪያ
ጃንዩወሪ 2016


ልጆች

የቅንነት መሞከሪያ

ኢየሱስ በአሜሪካ ውስጥ ህዝቦችን ሲጎበኝ፣ እርስ በእርስ እንዲዋደዱ እና ቅን እንዲሆኑ አስተምሯል። ኢየሱስን ለመከተል እና ሌሎችን ለመውደድ ምን ማድረግ ትችላላችሁ? የሚከተሉት ጥቂት ሀሳቦች ናቸው። እያንዳንዱን መሞከሪያ ስታልፉ ምልክት አድርጉበት።

  • □ ያዘነን ሰው ማቀፍ እችላለሁ።

  • □ በሚስጥር አንድ ሰው ማገልገል እችላለሁ።

  • □ ቅን ስለመሆን የኮንፈራንስ ንግግር ማንበብ ወይም መመልከት እችላለሁ።

  • □ ለቤተሰቤ የህፃናት ክፍል መዝሙርን መዘመር እችላለሁ።

  • □ ብቸኛ ለሚመስል ሰው ፈገግታን ማሳየት እችላለሁ።

  • □ ________________________________________ እችላለሁ።

  • □ ________________________________________ እችላለሁ።

አትም