2016 (እ.አ.አ)
ነቢይን መከተል
ኤፕረል 2016


ልጆች

ነቢይን መከተል

ነብያት እና ሐዋርያት በሰማይ አባት እና ኢየሱስ ክርስቶስ ፈንታ ይናገራሉ። ኢየሱስን እንዴት እንደምንከተል ስተምሩናል። ነብያት እና ሐዋርያት እንድናደርግ የጠየቁን አንዳንድ ነገሮች ምንድን ናቸው?