2016 (እ.አ.አ)
እናንተም መስራቾች ናችሁ!
ጁላይ 2016


ልጆች

እናንተም መስራቾች ናችሁ!

መስራቾች ሌሎች እንዲከተሉ መንገዱን የሚያዘጋጁ ሰዎች ናቸው።

ከቅድመ አያቶቻችሁ መካከል የአንዱን ምስል ሳሉ ወይም ፎቶውን ፈልጉ። እናንተ እንድትከተሉ እንዴት መንገዱን እንዳዘጋጁ የሚያሳይ ታሪክ ማግኘት ትችላላችሁ? ዛሬ መስራች መሆን የምትችሉበትን ሁለት መንገዶች ፃፉ። በሚቀጥለው የቤተሰብ ምሽት ፕሮገራም ላይ ሃሳቦቻችሁን ማካፈል ትችላላችሁ!