ልጆች ትክክለኛውን ምረጥ ትክክለኛውን መምረጥ ወደ ሰማይ አባታችን እና ወደ ኢየሱስ ክርስቶስ ያቀርበናል። ደህና እና ደስተኞች እንድንሆን ያግዘናል። ትክክለኛውን መምረጥ የምትችሉባቸው መንገዶች ላይ ክብ አድርጉ። ትምህርት ቤት ውስጥ ማታለል ቅዱስ መጻህፍትን አንብቡ ቤተክርስቲያን ሂዱ ጥሩ ጨዋታዎችን መጫወት ከእህት ወንድሞቻችሁ ጋር መጣላት ሌሎችን ማገልገል