2016 (እ.አ.አ)
ትክክለኛውን ምረጥ
ኦክተውበር 2016


ልጆች

ትክክለኛውን ምረጥ

ትክክለኛውን መምረጥ ወደ ሰማይ አባታችን እና ወደ ኢየሱስ ክርስቶስ ያቀርበናል። ደህና እና ደስተኞች እንድንሆን ያግዘናል። ትክክለኛውን መምረጥ የምትችሉባቸው መንገዶች ላይ ክብ አድርጉ።

ትምህርት ቤት ውስጥ ማታለል

ቅዱስ መጻህፍትን አንብቡ

ቤተክርስቲያን ሂዱ

ጥሩ ጨዋታዎችን መጫወት

ከእህት ወንድሞቻችሁ ጋር መጣላት

ሌሎችን ማገልገል

አትም