ልጆች
ጥሩራችሁን ልበሱ
በአለም ውስጥ ብዙ መጥፎ ነገሮች አሉ። ወንጌልም እንደሚጠብቀን ጋሻ ነው። ፕሬዘደንት አይሪንግ ስለነገሩን ራሳችንን ለመጠበቅ የሚያስቹልን 10 ነገሮች አንብቡ። ከዚያም የራሳችሁን ጋሻ ሳሉ እና ቀለም ቀቡ!
-
የሰንበትን ቀን በመቀደስ ጠብቁ
-
ክህነትን አክብሩ
-
ቃል ኪዳኖችን ግቡ እናም አክብሩ
-
የቤተሰብ ታሪክ ላይ ስሩ
-
ወደ ቤተመቅደስ ሂዱ
-
ንስሀ ግቡ
-
ጸልዩ
-
ሌሎችን አገልግሉ
-
ምስክራችሁን አካፍሉ
-
ቅዱስ መጻህፍትን አንብቡ