2017 (እ.አ.አ)
ጥሩራችሁን ልበሱ
መጋቢት 2017 (እ.አ.አ)


ልጆች

ጥሩራችሁን ልበሱ

በአለም ውስጥ ብዙ መጥፎ ነገሮች አሉ። ወንጌልም እንደሚጠብቀን ጋሻ ነው። ፕሬዘደንት አይሪንግ ስለነገሩን ራሳችንን ለመጠበቅ የሚያስቹልን 10 ነገሮች አንብቡ። ከዚያም የራሳችሁን ጋሻ ሳሉ እና ቀለም ቀቡ!

  1. የሰንበትን ቀን በመቀደስ ጠብቁ

  2. ክህነትን አክብሩ

  3. ቃል ኪዳኖችን ግቡ እናም አክብሩ

  4. የቤተሰብ ታሪክ ላይ ስሩ

  5. ወደ ቤተመቅደስ ሂዱ

  6. ንስሀ ግቡ

  7. ጸልዩ

  8. ሌሎችን አገልግሉ

  9. ምስክራችሁን አካፍሉ

  10. ቅዱስ መጻህፍትን አንብቡ

አትም