2017 (እ.አ.አ)
ማመን
ሚያዝያ 2017 (እ.አ.አ)


ልጆች

ማመን

ይህንን ድረጊት ከጓደኛችሁ ጋር ሞክሩት። የእነርሱን ምሬት ማመን እና በጥንቃቄ መከተል አለባችሁ።

ያልተፃፈበት ወረቀት አዘጋጁ እና ፊትን እንዲወክል አድርጋችሁ አንድ ክብ ሳሉ። እስኪርቢቶ ወይም እርሳስ በእጃችሁ ያዙና፣ አይናችሁን ጨፍኑ። በክቡ ፊት ላይ አይኖችን፣ አፍንጫን፣ አፍን፣ እና ፀጉርን የት እንደምትስሉ ጓደኛችሁ እንዲግራችሁ አድርጉ። ከዛ ተመልከቱ። አንዴት ሆኖ አገኛችሁት? ፊቱን ለመቅለም እና እንደገና ለመጫወት ሌላ መሳል ትችላላችሁ!

አንዳንዴ ምሬትን መከተል ከባድ ነው። ነገር ግን መንፈስ ቅዱስን በማዳመጥ የሰማይ አባትን ለመከተል ስንጥር፣ እርሱ ይረዳናል። ሁሌም በእርሱ መታመን እንችላለን።

አትም