ልጆች የደስታ እና የሀዘን ጊዜዎች አንዳንድ ቀናት ከደስታ የሚቀንሱ ጊዜዎች አላቸው። እና ይህም ምንም አይደለም። ኢየሱስ በነዚህ ሊረዳችሁ ይችላል። የመኮሳተር ፊት የሚያሳይ ስዕል ሳሉ። ሲከፋችሁ ኢየሱስ እንዴት ሊረዳችሁ ይችላል? አሁን ፈገግታ የሚያሳይ ፊት ሳሉ። ኢየሱስ ደስተኛ እንድትሆኑ ሊረዳችሁ ይችላል?