2017 (እ.አ.አ)
ነቢያት ወደ ክርስቶስ ይመሩናል
መስከረም 2017 (እ.አ.አ)


ልጆች

ነቢያት ወደ ክርስቶስ ይመሩናል

አዳኝ ነቢያት የሰጠን ስለሚወደን ነው። ነቢያትን መከተል ትክክለኛውን ለመምረጥ ይረዳናል። ነቢያትን ለመከተል ምን ሁለት ነገሮችን ማድረግ ትችላላችሁ?