2021 (እ.አ.አ)
ሚስዮናውያን ወንጌልን አካፈሉ
ሚያዝያ 2021 (እ.አ.አ)


“ሚስዮናውያን ወንጌልን አካፈሉ፣” ጓደኛ፣ ሚያዝያ 2021 (እ.አ.አ)

ወርሃዊ የጓደኛ መልእክት፣ ሚያዝያ 2021 (እ.አ.አ)

ሚስዮናውያን ወንጌልን አካፈሉ

ሁለት የ19ኛው መቶ ክፍለዘመን ሚስዮናውያን

ሥዕል በአፕርይል ስቶት

መፅሐፈ ሞርሞን ከታተመ በኋላ፣ እግዚአብሔር ሚስዮናውያን እንዲሄዱ እና ተጨማሪ ሰዎችን ስለዚሁ እንዲያስተምሩ ጠራ።

ሳሙኤል ስሚዝ የመፅሐፈ ሞርሞንን ቅጂ ሲሰጥ

የጆሴፍ ስሚዝ ወንድም ሳሙኤል ስሚዝ በቦርሳ የተሞሉ የመፅሐፈ ሞርሞን ቅጂዎችን ይዞ ለማካፈል ሄደ። ሰዎች እርሱ ሲያስተምር ለመስማት ተሰበሰቡ።

የ19ኛው መቶ ክፍለዘመን ሚስዮናዊ በፓስፊክ ደሴቶች ሲያስተምር

ሌሎች ሚስዮናውያን ሰዎችን በአውሮፓ አስተማሩ። አንዳንዶችም በደሴት የሚኖሩ ሰዎችን አስተማሩ።

የ19ኛው መቶ ክፍለዘመን ሚስዮናዊ እህቶች በእንግሊዝ አገር

በኋላም የመጀሪያዎቹ ይፉ የሆኑ ሚስዮናዊ እህቶችም በእንግሊዝ አገር ለማገልገል ተጠሩ።

ልጆች በመጫወቻ ሜዳ ላይ መፅሐፈ ሞርሞንን ሲያነቡ

እኔም ሚስዮናዊ ለመሆን እችላለሁ። እኔም መፅሐፈ ሞርሞንን ለሌሎች ለማካፈል እችላለሁ።

የሚቀባ ገፅ

እኔም ወንጌልን ለማካፈል እችላለሁ

ልጆች የኢየሱስን ስዕሎች ይዘው

ለሌሎች ስለኢየሱስ ክርስቶስ እንዴት ለመንገር ይችላሉ?