ግንቦት 2021 (እ.አ.አ) ፕሬዚዳንት ራስል ኤም. ኔልሰንክርስቶስ ተነስቷል፤ በእርሱ ማመንም ተራራን ያነቃንቃልፕሬዚዳንት ኔልሰን በኢየሱስ ክርስቶስ በማመን የሚገኝ ሀይል የህይወት ፈተናዎችን ለማሸነፍ እንደሚረዳን ይመሰክራሉ። ጠንካራ እምነትን ለማሳደግ የሚያስችሉ አምስት መንገዶችን ይጠቁማሉ። በሽማግሌ ዳልን ኤች. ኦክስአዳኛችን ለእኛ ምን አድርጎልናል?ፕሬዚዳንት ዳለን ኤች. ኦክስ በሚያዚያ 2021 (እ.አ.አ.) አጠቃላይ ጉባኤ ላይ ካቀረቡት ንግግር የተወሰዱ ፅሁፎች። ፕሬዘደንት ሔንሪ ቢ. አይሪንግቤተመቅደስን ማየት እወዳለሁ፣ፕሬዝዳንት ሄንሪ ቢ. አይሪንግ በሚያዚያ 2021 (እ.አ.አ.) አጠቃላይ ጉባኤ ላይ ካቀረቡት ንግግር የተወሰዱ ፅሁፎች።