ነሐሴ 2021 (እ.አ.አ) ክህነት የእግዚያብሔር ሃይል ነውየእግዚአብሔርን የደስታ ዕቅድ ስናስታውስ ሕይወት ከባድ በሚሆንበትም ጊዜ እንኳን ደስታን ማግኘት እንችላለን። ለወጣቶች ጥንካሬ ለወጣቶች፦ የእግዚያብሔር ክህነትየወጣት ሴቶች አጠቃላይ አመራር እና እህት ረንለንድ ክህነት—ምን እንደሆነ፣ ምን እንዳልሆነ እንዲሁም ሁሉንም ሰው እንዴት እንደሚባርክ ለወጣቶች አስተምረዋል። ጓደኛ ለልጆች፦ የጥበብ ቃልየጥበብ ቃል ብለን የምንጠራውን ራዕይ ጆሴፍ ስሚዝ እንዴት እንደተቀበለ ተማሩ።