መስከረም 2021 (እ.አ.አ) አጠቃላይ ጉባኤ፦ዓለም ዓቀፍ የቤተክርስቲያን ስብሰባበአጠቃላይ ጉባኤ ነቢያትን እና የቤተክርስቲያን መሪዎችን እናደምጣለን። እግዚያብሄር እንድንሰማ የሚፈልገውን ያስተምሩናል። ለወጣቶች ጥንካሬ ለወጣቶች፦ ልትሆኑ የምትችሉትን ከሁሉም የተሻለውን ማንነታችሁን መገንባት።ደስተኛ ህይወትን ለመገንባት የሚረዱ አምስት መንገዶች እነሆ። ጓደኛ ለልጆች፦ የከርትላንድ ቤተመቅደስየከርትላንድ ቤተመቅደስ እንዴት እንደተገነባ ተማሩ።