የካቲት 2024 (እ.አ.አ) ሽማግሌ ዲ. ቶድ ክርስቶፈርሰንወንጌልን የመኖር ዘላቂ ደስታሽማግሌ ክሪስቶፈርሰን በኢየሱስ ክርስቶስ ወንጌል በመጽናት እና ሌሎችም እንዲሁ እንዲያደርጉ በመርዳት ዘላቂ ደስታ እንዴት ሊገኝ እንደሚችል ያካፍላሉ። ለወጣቶች ጥንካሬ ለወጣቶች፦ “አስደሳች ህይወት [እየኖርኩ]” ነውን?ኔፊ ህዝቦቹ “አስደሳች ህይወት” እንደኖሩ ተናገረ። እናንተም ተመሳሳይ ነገር እንድታደርጉ አንዳንድ ሀሳቦች እዚህ አሉ። ጓደኛ ለልጆች፦ ሊያሆናውኔፊን እና ቤተሰቡን ሊያሆና እንዴት እንደመራ የሚናገር ታሪክ አንብቡ።