ጥቅምት 2024 (እ.አ.አ) ራስል ኤም. ኔልሰንበኢየሱስ ክርስቶስ አንድ ለመሆን ልንከተለው የሚገባን ዓርአያ ፕሬዚዳንት ኔልሰን በ 4ኛ ኔፊ ውስጥ ያሉ ህዝቦች እንዴት ሰላማዊ አንድነትን እንዳሳኩ አካፍለዋል፣ ያም ዛሬ አንድነትን ለማግኘት ልንከተለው የምንችለውን ምሳሌ ይሰጠናል። ለወጣቶች ጥንካሬ ሁላችንም የተለያየን ከሆንን አንድ ልሆን የምንችለው እንዴት ነው?ለጥያቄው መልስ፡-” የተለያየን ከሆንን አንድ ልሆን የምንችለው እንዴት ነው?” ጓደኛ ኢየሱስ አንድ በአንድ ባረከስለ አልማ እና አሙሌቅ እንዲሁም እግዚአብሔር ከእስር ቤት እንዲያመልጡ እንዴት እንደረዳቸው የሚናገርን ታሪክ አንብቡ።