ከእኛ ጋር አብራችሁ አምልኩ
በዳግም የተመለሰው ወንጌል እንዴት ህይወታችሁን እንደሚባርክ ኑ እና ተመልከቱ
የቅዱስ ቁርባን ስብሰባ ዋናው አምልኮ አገልግሎት ነው። ይህም ከአንድ ሰዓት በትንሽ የሚያልፍ እና በልምድ የሚከተሉት የሚገኝበት ነው፥
-
መዝሙሮች፥በተሰበሰቡት የሚዘመር። (የመዝሙር መፅሐፎች ይሰጣሉ።)
-
ጸሎቶች፥በአካባቢው አባል በሆኑት የሚቀርብ።
-
ቅዱስ ቁርባን፥ዳቦ እና ውሀ ይባረካሉ እና የኢየሱስ ክርስቶስ የኃጢያት ክፋን ለማስታወስ በተሰበሰቡት መካከል ይተላለፋል።
-
ንግግር አቅራቢዎች፥በልምድ ከእዚህ በፊት የተመደቡ ከተሰበሰቡት አባላት አንድ ወይም ሁለት ሰዎች ስለወንጌል ርዕስ ንግግር ያቀርባሉ።
-
ልብሶች፥ወንዶች በአጠቃላይ ሱፍ ወይም ጥሩ ሱሪ ከሸሚዝና ከከረባት ጋር ይለብሳሉ። ሴቶችት ቀሚሶችን ይለብሳሉ።
በአምልኮ አገልግሎት ጊዜ ምፅዋት አይጠየቅም።
በእድሜአችሁ እና ግላጎት ባላችሁ ነገሮች ላይ የሚመሰረቱ ተጨማሪ ስብሰባዎችን እንድትሳተፉበት እንጠይቃችኋለን። የእነዚህ ስብሰባዎች ቅድመ ተከተል እና መገኘት ከቦታ ወደቦታ ይለያያል።
-
የሰንበት ትምህርት ቤት፥ቅዱሳት መጻህፍት እና የወንጌል ትምህርቶች የሚጠኑበት ክፍሎች።
-
የክህነት ስልጣን ስብሰባዎች፥12 እና ከእዚያ በላይ ለሆኑ ወንዶ ያለ ክፍል።
-
የሴቶች መረዳጃ ማህበርለ18 እና ከእዚያ በላይ ለሆኑ ሴቶች ያለ ክፍል።
-
ወጣት ሴቶችከ12 እስከ 18 አመት ለሚሆኑ ሴቶች ያለ ክፍል።
-
የመጀመሪያ ክፍል፥ከ3 እስከ 11 አመት ለሆኑ ልጆች ያለ የቡድን አገልግሎት እና ክፍሎች። ከ18 ወራት እስከ 3 አመት ለሆኑ ልጆች ያለ የህጻናት መንከባከቢያ ቦታም በብዙ ጊዜ ይገኛል።
የቅዱስ ቁርባን ስብሰባ ሰዓት፥
የቤተክርስቲያን አድራሻ፥