የማስተማሪያ መፅሔት
በተጨማሪ የሚጠኑ


በተጨማሪ የሚጠኑ

የሚቀጥሉት ጥያቄዎች እና ቅዱሳት መጻህፍት በእዚህ እትሞች ውስጥ ስለሚገኙት መሰረታዊ መመሪያዎች በተጨማሪ ለመማር እና እንድታሰላስሏቸው ይረዷችኋል። ዝርዝሩ ኁሉንም የሚሸፍኑ አይደሉም፤ በቅዱሳት መጻህፍት ውስጥ ያሉ የግርጌ ማስታወሽዎች እና ማጣቀሻዎች ወደ ተጨማሪ ፅሁፎች ይመሯችኋል።

እግዚአብሔር የሰማይ አባታችሁነው የሚለው ለእናንተ ምን ትርጉም አለው?

ሚልክያስ 2:10 (መፅሀፍ ቅዱስ፣ ብሉይ ኪዳን)

ዕብራውያን 12:9–10 (መፅሀፍ ቅዱስ፣ አዲስ ኪዳን)

የነቢይ ሀላፊነት ምንድን ነው? እግዚአብሔር ለነቢያት እንደሚናገር ማወቅ ለምን አስፈላጊ ነው?

አሞፅ 3:7 (መፅሀፍ ቅዱስ፣ ብሉይ ኪዳን)

ያዕቆብ 4:4–6 (መፅሐፈ ሞርሞን፣ ገፅ 124)

የክህነት ባለስልጣን መሆን ማለት ምንደን ነው? አንድ ሰው እንዴት ይህን ስልጣን ለመቀበል ይችላል?

ማቴዎስ 10:1 (መፅሐፍ ቅዱስ፣ አዲስ ኪዳን)

ዮሀንስ 15:16 (መፅሐፍ ቅዱስ፣ አዲስ ኪዳን)

ስልጣን ሲጠፋ ምን ይሆናል?

አሞፅ 8:11–12 (መፅሐፍ ቅዱስ፣ ብሉይ ኪዳን)

1 ኔፊ 13:24–29 (መፅሐፈ ሞርሞን፣ ገጾች 25–26)

የኢየሱስ ሐዋሪያት ክህደት እንደሚመጣ አውቀው ነበር?

ስራ 20:28–31 (መፅሐፍ ቅዱስ፣ አዲስ ኪዳን)

2 ተሰሎንቄ 2:2–3 (መፅሐፍ ቅዱስ፣ አዲስ ኪዳን)

2 ጢማቴዎስ 4:3– 4 (መፅሐፍ ቅዱስ፣ አዲስ ኪዳን)

የኢየሱስ ክርስቶስ ወንጌል በጆሴፍ ስሚዝ በኩል በዳግም መመለሱ ለእናንተ ምን ትርኩም አለው?

የነቢዩ ጆሴፍ ስሚዝ ምስክርነት (አንስተኛ እትም)

መፅሐፈ ሞርሞን ምንድን ነው? ጆሴፍ ስሚዝ በነቢይነት እንደተጠራ እንዴት ይህ ይመሰክራል?

የመፅሐፈ ሞርሞን ርዕስ ገጽ

የመፅሐፈ ሞርሞን መግቢያ

የመንፈስ ቅዱስ ሀላፊነት ምንድን ነው?

አልማ 5:45–47 (መፅሐፈ ሞርሞን፣ ገፅ 221)

መሮኒ 10:3–5 (መፅሐፈ ሞርሞን፣ ገፅ 529)