ሚያዝያ 2014 የክህነት ስልጣን ስብሰባ የክህነት ስልጣን ስብሰባ ዶናልድ ኤል ሀልስትሮምምን አይነት ሰዎች?መሆን ያለብን አይነት ሰዎች ለመሆን ምን አይነት ለውጦች የጠበቅብናል? ራንዳል ኤል ሪድምርጥ ትውልድበዚህ ጊዜ ትክክለኛውን ምርጫ ለመምረጥ እንደምትችሉ ስለሚያምናችሁ በዚህ ስራ እንድትሳተፉ ተመርጣችኋል። ዲዪተር ኤፍ ኡክዶርፍበመልሶ በተቋቋመው ስራ ውስጥ እየተሳተፋችሁ ነውን?ይህም ቅዱስ ስራ በጣም አስፈላጊ ሆኖ እንደ ግለሰቦች፣ እንደ ቤተሰቦች፣ እና እንደ ክርስቶስ ቤተክርስቲያን የግማሽ ልብ ጥረት ብቻ መሰጠት የማይገባው አይደለም። ሔንሪ ቢ አይሪንግየክህነት ሰውታላቅ ተምሳሌት፣ መካከለኛ፣ ወይም መጥፎ ተምሳሌት መሆን ትችላላችሁ። ለእኛ ትርጉም የለውም ብላችሁ ልታስቡ ትችላላችሁ፣ ነገር ግን ለጌታ ትርጉም አለው። ቶማስ ኤስ ሞንሰንአይዞህ፤ አትፍራተቃርኖ በሆነው አስተያየት ልዩ መልስ ለመስጠት ብርታት ሊኖርን ይገባል ። የእሁድ ጠዋት ስብሰባ የእሁድ ጠዋት ስብሰባ ዲዪተር ኤፍ ኡክዶርፍበምንም አጋጣሚ ውስጥ አመስጋኝእራሳችንን በምናገኝበት በማንኛውም ሁኔታዎች ውስጥ እንኳን ሆነን በአመስጋኝነት ለመሞላት ምክንያት የለንምን? ኤም ሩሴል ባለርድመከታተልፍራቻችንን በትክክለኛ እምነት በመተካት ቀጣይነት ባለው የሚስዮን ስራ የበለጠ መካፈል እንችላለን። ጄን ኤ ስቲቨንስ“አትፍሩ፣ እኔ ከእናንተ ጋር ነኝ”በጌታ ታላቅ መታመን እና እምነትን ስናዳብር፣ ለመባረክ እና ለማዳን ያለውን ሀይል ልናገኝ እንችላለን። ጌሪ ኢ ስቲቨንሰንየእናንተ አራት ደቂቃዎችለዚህ ለረጅም ግዜያትን ተዘጋጅታችኋል። ይህ የመፈፀሚያ ጊዜያችሁ ነው። ዴቭድ ኤ በድናርሸክማቸውን ማቅለል እንዲችሉበእያንዳንዳችን ህይወት ውስጥ ያለው ልዩ ሸከም በቅዱስ መሲህ ብቁነትም በሚያሳየው፣ በምህረት፣ እና በጸጋ ላይ እንድንመካ ይረዳናል። የእሁድ ከሰአት በኋላ ስብሰባ የእሁድ ከሰአት በኋላ ስብሰባ ቦይድ ኬ ፓከርምስክሩበጣም ለማወቅ የሚጠቅማችሁን እነዛን እውነቶች ላካፍላችሁ እመኛለው። ዊልያም አር ዋከርለእምነት በእውነት መኖርእያንዳንዳችን ቅድመ አባቶቻችን የእግዚአብሔርን ቤተክርስቲያን እንዲቀላቀሉ ያደረጋቸውን የእምነት እና የመስዋት ታሪክ ካወቅን በትልቅ እንባረካለን። ኤል ቶም ፔሪበታማኝነታችን አማካኝነት መታዘዝለበላይ ስልጣን መታዘዝ፣ የእግዚአብሄር ጥበብ እና ሀይል ላይ ያለን የእምነታችን መገለጫ ነው። ሎውረንስ ኢ ኮርብሪጅነቢዩ ጆሴፍ ስሚዝዮሴፍ ስሚዝ ላይ የፈሰሱት ራዕዮች ነብይ እንደነበር ያረጋግጣሉ ። ሚካኤል ጆን ዩ. ቴሀብታችሁ ባለበት ቦታካልተጠነቀቅን፣ አለማዊውን ከመንፈሳዊ ይልቅ ለማግኘት መጣር እንጀምራለን። ማርቆስ ኤ ኤዱካኢትስጥበብ ከጎደላችሁበቅዱሳት መፅሐፍት ውስጥ እንደተገለፀው እውነትን ለሚሹ እግዚያብሔር እውነትን ይገልፃልና። ዲ ቶድ ክርስቶፈርሰንየኢየሱስ ክርስቶስ ትንሳኤየናዝሬቱ ኢየሱስ ከሞት የተነሳ አዳኝ እንደሆነ፣ እናም ከእርሱ የትንሳኤ የሚከተሉትን ሁሉንም እመሰክራለው። ቶማስ ኤስ ሞንሰንእንድገና እስከምንገናኝ ድረስየየቀኑ ስራዎቻችንን ስናከናውንም ባለፉት ሁለት ቀናት የነበረን የመንፈስ ስሜት ከእኛ ጋር ይቆይ፣ እናም የጌታን ስራ ሁልጊዜም እያደረግን እንገኝ። የሴቶች አጠቃላይ ስብሰባ የሴቶች አጠቃላይ ስብሰባ ሮስሜሪ ኤም ዊክሰምቃል ኪዳኖችን ማክበር ይጠብቀናል፣ ያዘጋጀናል፣ እናም ሀይል ይሰጠናልየስጋዊ ጉዞን ወደ እርሱ የምንጓዝ ቃል ኪዳን የምንሰራ የሁሉም እድሜ ሴቶች ነን። ሊንዳኬበርተንይፈለጋል፥ እጆችና ልቦች ስራውን ለማፋጠንየሰማይ አባታችንን ድንቅ ስራ ለማፋጠን የእርዳታ እጆችን እና ልብን ማቅረብ እንችላለን። ሔንሪ ቢ አይሪንግሴት ልጆች በቃል ኪዳን ውስጥወደ ሰማይ አባታችን የምንጓዝበት … መንገድ ከእግዚአብሔር ጋር በምንገባቸው ቃል ኪዳናት ምልክት የተለየ ነው።