2022 (እ.አ.አ)
ከቤተሰባችሁ ጋር መታተም
ታህሳስ 2022 (እ.አ.አ)


የመመሪያ መጽሃፍ ጎላ ጎላ ያሉ ነጥቦች

ከቤተሰባችሁ ጋር መታተም

ቤተሰቦች ለዘላለም አብረው መሆን እንደሚችሉ ማወቅ ሰላምና ተስፋን ያመጣል። በቤተመቅደሶች ውስጥ የሚሰራበት የማተሚያ ሀይል ጋብቻዎችን በአግባቡ ይፈጽማል እናም ቤተሰቦችን ትውልዶችን ተሻግሮ አንድ ላይ ያትማል።

የሰማይ አባታችን ቤተሰቦች ለዘላለም አንድ ላይ እንዲሆኑ መንገድ አዘጋጅቷል። በቤተመቅደስ ውስጥ ባሎች እና ሚስቶች እና ልጆች እና በመላው ትውልድ ውስጥ ያሉት ወላጆች ለዚህ ህይወትና ለዘላለም ሁሉ አንድ ላይ መታተም ይችላሉ። እናንተ እና የትዳር አጋሮቻችሁ ቡራኬን ከተቀበላችሁ በኋላ ከልጆቻችሁ ጋር አንድ ላይ መታተም ትችላላችሁ። ለሞቱ ዘሮቻችሁም በመታተም ውስጥ መሳተፍ ትችላላችሁ።

  • ስለቤተመቅደስ መታተም ተማሩ።ይህን ለመጠቀም አስቡ፡

  • “ስለ ቤተመቀደስ ውስጥ መታተም,” temples.ChurchofJesusChrist.org።

  • “ቤተሰብ ለምን በጣም አስፈላጊ ሆነ?” “ቤተሰቤ እነዴት ከእግዚአብሄር ጋር ለመኖር መመለስ ይችላል?” “የቤተመቅደስ ጥቅም ምንድነው?” “በቤተመቅደስ መታተም ምንድነው?” እንዲሁም “ቤተሰቤስ?” በ Families and Temples, 1–5, 9–10, 22–26።

  • ከትዳር አጋሮቻችሁ እና ከልጆቻችሁ ጋር ለዚህ ጊዜ እና ለዘላለም ሁሉ ለመታተም ከቤተመቅደሱ ጋር ቀጠሮ ይያዙ። (ከተቻለ)።

ሁኔታዎችዎ ከፈቀዱ በሞት ላለፉት ዘሮቻችሁ ስርዓቶችን መፈጸም እንድትችሉ፤ ቡራኬያችሁን ከተቀበላችሁና ከታተማችሁ በኋላ አብዛኛውን ጊዜ ቤተመቅደስን መጎብኘታችሁን ቀጥሉ።1

ማስታወሻዎች

  1. Le Chemin de mes Alliances : Bienvenue à l’Église de Jésus-Christ des Saints des Derniers Jours [2020], 19.

አትም