ታህሳስ 2022 (እ.አ.አ) አስራት ለምን እንደምንከፍልየአስራት ክፍያን የሚመለከቱ መሰረታዊ መርሆዎች። የማዕከላዊ አፍሪካ አካባቢ ገጾች አዲስ የተወለደ ሕፃን ተስፋ የገና ትምህርቶች የኤፍኤስዋይ ጉባኤ መክፈቻ በአፍሪካ ማዕከላዊ አካባቢ ቤተክርስቲያኗ በኢትዮጵያ የሚገኙ 2,500 የተራቡ ሰዎችን መገበች። ከቤተሰባችሁ ጋር መታተም ለወጣቶች ጥንካሬ ለወጣቶች፦ አትጠብቁ! እንደ እረኞቹ ሁኑመልአኩ የአዳኙን መወለድ ባበሰረ ጊዜ እረኞቹ እንዴት ምላሽ እንደሰጡ የሚያሳይ ስዕላዊ ታሪክ። ጓደኛ ለልጆች፦ ብዙዎቹ የኢየሱስ ስሞችበቅዱሳት መጻህፍት ውስጥ ጥቅም ላይ ስለዋሉት ብዙዎቹ የኢየሱስ ክርስቶስ ስሞች ተማሩ።