ጥቅምት 2021 (እ.አ.አ) የቤተመቅደስ ስራቤተመቅደሶች የጌታ ቤቶች ናቸው። በቤተመቅደሶች ውስጥ ስርአቶችን መቀበል እና ከጌታ ጋር ቃል ኪዳኖችን መስራት እንችላለን። በቤተመቅደስ ውስጥ ለቅድመ አያቶቻችን ስርአቶችን መፈፀምም እንችላለን፡፡ የማዕከላዊ አፍሪካ አካባቢ ገጾች ሌሎችን ውደዱ እንዲሁም አገልግሉ አገልግሎት፦ በቅዱሳን ልቦች ውስጥ ቤተክርስቲያኗን የማቋቋሚያ መንገድ ውስን አጠቃቀም ያለው የቤተመቅደስ መግቢያ መታወቂያ ጥቅምት 1991(እ.አ.አ)፦ የዩጋንዳ፣ ኬንያ፣ እና ዝምባቡዌ ቡራኬ ለወጣቶች ጥንካሬ ለወጣቶች፦ የእርሱ ቤተክርስትያን ስምበመጨረሻው ቀናት ጌታ ለቤተክርስትያኗን ስም የሰጠበት የትምህርት እና ቃልኪዳን 115፥4 አጭር ማብራሪያ። ጓደኛ ለልጆች፦ ኢየሱስ ክርስቶስ ቤተክርስትያኗን ሰየመየከርትላንድ ቤተመቅደስ እንዴት እንደተገነባ ተማሩ።