የጥናት እርዳታዎች
ማጠቃለያና ቁልፎች


ማጠቃለያና ቁልፎች

ከእዚህ በታች ያሉት ካርታዎች ዋና ሀሳቦች የሚቀጥሉት ቁጥር የተሰጣቸውን ካርታዎች ላይ የሚያተኩሩ ናቸው። እነዚህ ካርታዎች ታላቅ ክፍለ አገሮችን እና በመልክአ ምድራዊ አካባቢዎች ላይ የሚያተኩሩ ናቸው።

  1. የቅዱስ ምድር የተፈጥሮአዊ ነገሮች ካርታ

  2. የእስራኤል ከግብፅ መሰደድ እና ወደ ከነዓን መግባት

  3. የ፲፪ ጎሳዎች መከፋፈል

  4. የዳዊት እና የሰለሞን ግዛት

  5. የአሶር ግዛት

  6. አዲሱ የባቢሎን ግዛት (ናቡከደነዖር) እና የግብፅ ግዛት

  7. የፋርሳዊ ግዛት

  8. የሮሜ ግዛት

  9. የብሉይ ኪዳን አለም

  10. ከነዓን በብሉይ ኪዳን ዘመናት

  11. ቅዱስ ምድር በአዲስ ኪዳን ዘመናት

  12. ኢየሩሳሌም በኢየሱስ ጊዜ

  13. የሐዋርያው ጳውሎስ የሚስዮን ጉዞ

  14. የቅዱስ ምድር ከፍታ

ምስል
ማጠቃለያ ካርታዎች

1

6

10

5

11

9

14

8

13

3

4

2

7

12

የሚቀጥለው በካርታዎች ላይ የሚጠቀሙባቸውን የተለያዩ ምልክቶች እና ልዩ የፊደል አጣጣሎች ልትረዱበት የምትችሉበት ቁልፍ ነው። በተጨማሪም፣ እያንዳንዱ ካርታዎች ስለአንዱ ካርታ ተጨማሪ ምልክቶች መግለጫ ይኖራቸዋል።

ምስል
ቁልፍ

ቀይ ነጥብ ከተማን ያመለክታል።

ትንሹ ጥቁር ሶስት ማዕዘን ተራራን ያመልክታል።

የሙት ባህር

ይህ ልዩ የፊደል አጣጣል አብዛኛውን ጊዜ የስነ መልክአ ምድር ቦታን፣ ለምሳሌ ባህሮችን፣ ወንዞችን፣ ተራራዎችን፣ በረሀዎችን፣ እና ደሴቶችን፣ ለማመልከት ይጠቀሙበታል።

ኢየሩሳሌም

ይህ ልዩ የፊደል አጣጣል ከተማዎችን ለመጠቆም ይጠቀሙበታል (እናም በኢየሩሳሌም ከተማ ካርታ ላይ ልዩ ቦታን ይጠቁማል)።

ሞአብ

ይህ ልዩ የፊደል አጣጣል እንደ ክልሎች፣ ህዝቦች፣ እና ጎሳዎች አይነት ትንሽ የፖለቲካ ክፍሎችን ለመጠቆም ይጠቀሙበታል።

ይሁዳ

ይህ ልዩ የፊደል አጣጣል እንደ ግዛት እና ህዝቦች አይነት ትልቅ የፖለቲካ ክፍሎችን ለመጠቆም ይጠቀሙበታል።

አትም