የቤተክርስቲያኗ ታሪክ ካርታዎች
የሚቀጥሉት ካርታዎች የኋለኛው ቀን ቅዱሳን ኢየሱስ ክርስቶስ ቤተክርስቲያን የመጀመሪያ ታሪክን እና በነቢዩ ጆሴፍ ስሚዝ እና እርሱን በሚከተሉት በኩል የተሰጡትን ቅዱሳት መጻህፍት በደንብ ለመረዳት እንድትችሉ ይረዷችኋል። በቅዱሳት መጻህፍት ውስጥ የሚወያዩትን የምድሩ ጂኦግራፊ በማወቅ፣ የቅዱሳት መጻህፍት ድርጊቶችን በደንብ ለመረዳት ትችላላችሁ።
© 2018 by Intellectual Reserve, Inc. All rights reserved. Source: 2015/03/24